
Family of Fikr ena Metesaseb
እንኳን ወደ ፍቅርና መተሳሰብ ህብረት በደህና መጡ
የፍቅርና መተሳሰብ ህብረት UK ራዕይ
አላማዉ እያንዳንዱ የማህበሩ አባል የሆነ ሰው
በአደጋ ጊዜ ለመደጋገፍ ፤ በወሊድ ጊዜ ለመጠየቅ ለመረዳዳት የተቋቋመ ህብረት ነው፤
እለታዊ በሰው ላይ ለሚደርስ አደጋን ለመደጋገፍ እና ለመረዳዳት
የተቋቋመ ህብረት እንደመሆኑ መጠን ከማንኛዉም ፖለቲካ ነክ ነገሮች ነፃ ነዉ፡
ማህበሩ የሚሰበሰበው በተለያዩ ከተማዎች ውስጥ ሲሆን በየ 3ወሩ ከማህበሩ
በአንዱ አባል መኖሪያ ቤት ስብሰባ ያደርጋል
Events
የአባለት ስብሰባ

-የመጀመሪያ የማህበሩ አላማ ማህበሩ ስም ወደፊት Mortgage መግዛት ከዚያም ማከራየት
-የተለያዩ ፊስቲቫሎችን ማዘጋጀት ታዋቂ አርቲስቶች መጋበዝ ማህበሩን የሚያጠናክርና ገቢ የሚያስገኝ ማንኛውም ፕሮግራሞችን መሳተፍ..
Sharing our visual journey
"Fikir & Metesaseb Union ፍቅርና መተሳሰብ ህብረት ቋሚ ዘላቂና ተአማኒነት ያለው መቀመጫውን በሀገረ እንግሊዝ United Kingdom ያደረገ ትልቅ ማህበር ማቋቋም ነው !
fikrenametesaseb2025@gmail.com
Contact us
Location
Brent, United Kingdom
Create Your Own Website With Webador